Thursday, June 25, 2020

ሰላም ለኩልክሙ !


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን  + + +

ይህ ገጸ መጽሐፍ ስሙ
ጽዮን ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያ  ይባላል

ሥያሜዉም

ጽዮን - መጠጊያ ፤ ኦርቶዶክስ - ቀጥተኛ ፤ ኢትዮጵያ - ሃገረ እግዚአብሔር

ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሃገር የታቦተ ጽዮን መገኛ እና የቀደመችዉ የሃዋርያት ሃይማኖት ባለቤት እና የብዙዎች መጠጊያ መሆኗ የሚነገርበት የመማማሪያ ገጽ ነዉ !

እንኳን ወደ ኢትዮጵያዊነት በደኅና መጣችሁ !



No comments:

Post a Comment