Wednesday, August 25, 2021

ለመማማሪያ መድረክ የትብብር ጥሪ !

 ዉድ የሃገሬ ሕዝቦች

መንፈሳዊ እና ማሕበራዊ ትምህርቶችን በቪዲዮ እናንተን ለማገልገል ዕቅዱ ስላለኝ ከታች ያለዉን የመማማሪያ መድረክ ለመከታተል ያግዙ ከታች ያለዉን አድራሻ በመጫን ቃል ይግቡ(subscriber) ያድርጉ



5000 ቤተሰቦች 1000 ቃል የሚገባ (subscriber) አገኛለሁ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ባላገኝ ግን አይከፋኝም!

ነጮች ያስቀሩብን ያስተዉን ብዙ ባሕሎቻችን እናስመልሳለን እንማማራለን የተደበቀዉን እንነጋገራለን ስለ ገቢ ሳይሆን ስለእዉነት እንመካከራለን፤ ማስመሰልን እናስወግዳለን ራሳችንን እንቀይራለን መሃይም እንዳይመራን ሳንወቅስ ሳንንቀዉ እናስተምረዋለን፤ ሃገራችን ምስጢሯን እናዉቃለን፤ ዘዉዳዊ መንግስት ፈጣሪ ቀብቶ እንዲያነግስልን እንጸልያለን፤ አባቶቻችን እናቶቻችን እናከብራለን፤ እምነቶችን እኩል አይተን አንዱ ከሌላዉ እንዲማር እናደርጋለን፤ ቤተሰብ ማኅበረሰብ ሃገረሰብ እንገነባለን፤ ፈጣሪ እግዚአብሔር ረድቶን ገነትን እንወርሳለን !

እግዚአብሔር በያላችሁበት ይባርካችሁ ፊቱንም ያብራላችሁ!

Dear all respected fellow countryments,

you are requested to subscribe the undermentioned youtube

channel for my better relegious and Social services for you. I have a plan to serve you on vedios. Please show your support!

God bless you all !

https://www.youtube.com/channel/UCw3iwCuy-hNRRH1nNkjZZPQ

No comments:

Post a Comment